ፖለቲካውይይትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካ29 ነሐሴ 2009ሰኞ፣ ነሐሴ 29 2009በኦሮሚያ ክልል ውስጥ፣ በብዙ አካባቢዎች ከነሀሴ 17 እስከ 21፣ 2009 ዓም በክልሉ የስራ ማቆም አድማ ተጠርቶ ነበር። ለአምስት ቀናት ተጠርቶ የነበረው ይኸው የስራ ማቆም አድማ ያስቀመጣቸውን ዓላማዎች አሳክቷል በሚል በሶስተኛው ቀን ፣ ነሀሴ 19፣ 2009 ዓም ተቋርጧል። ይህ የኦሮምያ ክልል የስራ ማቆሙ አድማ፣ ምክንያቱ እና ዓላማው ላይ የተደረገ ውይይት ነው። https://p.dw.com/p/2jHqLማስታወቂያ