1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ውይይት፥ የኢሕዴግ የውስጥ ፖለቲካና እምነት

Eshete Bekeleእሑድ፣ መጋቢት 2 2010

የተቃውሞው ልክ የኢሕአዴግ አባል ፓርቲዎች በሚያስተዳድሯቸው ክልሎች እኩል አይደለም። የታሰሩ፣ የሞቱ ሰዎች ቁጥርም እንደዚያው። አባል ፓርቲዎቹ ተቃውሞዎቹን፣ ትችቶች እና ጥያቄዎቹን በአጠቃላይ የፖለቲካ አለመረጋጋቱን የሚረዱበት፣ የሚተነትኑበት እና የመፍትሔ ሐሳብ የሚፈልጉበት መንገድ በኢሕአዴግ ዘንድ ምን አይነት ልዩነት ይፈጥራል?

https://p.dw.com/p/2u7d0