1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ውይይት፦ የኢህአዴግ ውሳኔ ትርጓሜ እና አፈጻጸም

እሑድ፣ ጥር 6 2010

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አገሪቱ ስለምትገኝበት ወቅታዊ ሁኔታ ለ17 ቀናት ያህል ካካሄደው ሰፊ ምክክር በኋላ ባለፈው ሳምንት ባወጣው መግለጫ ውሳኔዎች ማስተላለፉ ይታወቃል። የኢህአዴግ ውሳኔ ትርጓሜው ምንድነው? አፈጻጸሙስ ምን ሊመስል ይችላል? ውይይት አድርገንበታል።

https://p.dw.com/p/2qnbj