1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ውይይት፦ ስደት፤ መከራዉ እና መፍትሔዉ

Negash Mohammedእሑድ፣ ነሐሴ 21 2009

ወደ የመን ይቀዝፉ የነበሩ 280 ኢትዮጵያዉያንና ሶማሊያዉያን ስደተኞች ከጀልባ ተወርዉረዉ ባሕር ዉስጥ ሰጥመዋል።የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬሽ ግፉን «ልብ የሚሰብር» ብለዉታል። የጉተሬሽ መስሪያ ቤቶች ባልደረቦች ግን ስደተኞችን በማንገላታት፤ በጥቅም እየደለሉ በመድፈር እና ጉቦ በመቀበል ይወቀሳሉ።ስደት፤ መከራዉና መፍትሔዉ የዛሬው ዉይይታችን ትኩረት ነዉ።

https://p.dw.com/p/2ivjN