ፖለቲካ To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካAryam Abraha / MMT30 ሐምሌ 2009እሑድ፣ ሐምሌ 30 2009ኢትዮጵያ መንግስት ካለፈው ሳምንት ወዲህ በሙስና ተጠርጥረዋል ያላቸውን የመንግሥት ኃላፊዎች እና ባለሀብቶችን አስሯል። አሁን ቁጥራቸው 50 ከደረሰው የታሰሩት የመንግሥት ሰራተኞች መካከል ብዙ ከፍተኛ የሚባሉ ይገኙባቸዋል። https://p.dw.com/p/2hm6Gማስታወቂያ