1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዉጤት የለሹ ድርድር

Negash Mohammedእሑድ፣ ግንቦት 13 2009

አራት ወር ሆኖትም ተቀናቃኝ ፖለቲከኞች ገና-ሥለ ድርድር ከመደራደር ወይም በሥነ-ሥርዓታዊ ጉዳዮች ላይ ከመወያየት ያለፈ ቀጥታ ድርድር አልጀመሩም።ዋናዉን ድርድር የሚጀምሩበትንም ሆነ አጠቃላይ ድርድሩ የሚጠናቀቅበትን ወቅት አልወሰኑም።ወስነዉም ከሆነ በይፋ አላስታወቁም።በአራት ወሩ ሁለት ትላልቅ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከድርድሩ ወጥተዋል።ለምን?

https://p.dw.com/p/2dGmv