1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ውይይት

Shewaye Legesseእሑድ፣ ጥቅምት 5 2010

ኢትዮጵያ ዉስጥ ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ እየበረደ ዳግም የሚያንሰራራዉ የተቃዉሞ እንቅስቃሴ በዚህ ሳምንትም በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች ቀጥሏል። ለመሆኑ ወቅታዊዉ የኢትዮጵያ ሁኔታ ወዴት እያመራ ነዉ?

https://p.dw.com/p/2loaW