ባህል To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoባህል20 ጥር 2010እሑድ፣ ጥር 20 2010በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከአዲስ አበባ 114 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘዉ ወሊሶ ከተማ ነዋሪ የሆነችዉ ወጣት ኪያ ተስፋዬ በከተማዋ በሚገኝ ፍርድ ቤት በፀሐፊነት በኮምፒዉተር ባለሞያነት ታገለግላለች። በፌስ ቡክ መገናኛ መረብ ምታቀርባቸዉ ሙዚቃዎችዋ ከ 40 ሺህ በላይ ተከታዮችንም አፍርታለች። https://p.dw.com/p/2ravLማስታወቂያ