1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከሳውዲ የኢትዮጵያውያን በግዳጅ መባረር መቀጠሉ

ሐሙስ፣ ኅዳር 22 2009

ሕገ ወጥ ናችሁ የተባሉ ኢትዮጵያውያን ከሳውዲ ዐረቢያ በገፍ ከተባረሩ ሶስት ዓመት ሞላቸው፡፡ በሳዑዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በገፍ የተባረሩት ህዳር፣ 2006 ዓም ነበር።

https://p.dw.com/p/2TWmq
Saudi Arabien Riad Abschiebung Äthiopier
ምስል DW/S. Shiberu

M M T/ Ber. Riyad( Mass deportation of Ethiopians from Saudi Arabia ) - MP3-Stereo

ይህንኑ ጊዜ  ኢትዮጵያውያን ወንድም እህቶቻቸው ጭጋጋማው ህዳር ይሉታል፡፡ በግዳጅ መባረሩ በዚያን ጊዜ ብቻ ተወስኖ አልቀረም። ዛሬም ቢሆን በሕገ ወጥ መንገድ ሳውዲ ዐረቢያ መግባቱ እና በሳውዲ የጸጥታ ኃይሎች ተይዞ መታሰር፣ እንዲሁም፣ ተጠርዞ መባረር እንደቀጠለ ነው።

ስለሺ ሽብሩ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ