1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኦህዴድ የህዝቡን ጥያቄ እየመለሰ ይሆን?

Shewaye Legesseእሑድ፣ የካቲት 11 2010

ለሕዝብ ጥያቄዎች ጆሮ መስጠቱን የገለጸው ኦህዴድ በቅርቡ በሀገር ዉስጥም ሆነ ውጭ ከሚንቀሳቀሱ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር አብሮ ለመሥራት ጥሪዉን አቅርቧል። ጥሪዉን በአዎንታዊነት የተቀበሉለት እንዳሉ ሁሉ ጥያቄ እና ጥርጣሬያቸዉን የገለፁም አሉ።ኦህዴድ የህዝቡን ጥያቄ እየመለሰ ይሆን?

https://p.dw.com/p/2spSo