ኢድ አልፈጥር በዋሽንግተን ዲሲ
እሑድ፣ ሰኔ 18 2009ማስታወቂያ
ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በዩናይትድ ስቴትስ መዲና ዋሽንግተን ዲሲ የኢድ አልፈጥር በዓልን አክብረዋል። በሲያትል እና በመዲናዪቱ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የሚገለገሉባቸው ሁለት መስጊዶች ይገኛሉ። የፈርስት ሂጅራ ፕሬዚዳንት ሐጂ ነጂብ መሐመድ የኢድ አልፈጥር በዓል አከባበርን አስመልክተው እንደተናገሩት ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ችግረኞችን ይረዳሉ።
መክብብ ሸዋ
ማንተጋፍቶት ስለሺ