1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢድ አልፈጢር በአዲስ አበባ

ዓርብ፣ ሰኔ 8 2010

አንድ ሺህ አራት መቶ ሠላሳ ዘጠነኛው የኢድ አልፈጢር በዓል በአዲስ አበባ ስታዲየም ዛሬ ተከብሯል።

https://p.dw.com/p/2zdw0
Zuckerfest in Äthiopien
ምስል DW/G. Tedla

ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የመጡ ወገኖችም ተገኝተዋል

በዓሉን ለማክበር ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ሕዝበ ሙስሊሙ በስፍራው መገኘቱን እና የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት በበዓሉ ላይ ተገኝተው ስለበዓሉ እና ስለሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ያካተተ መልዕክት ማስተላለፋቸውን ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ የላከው ዘገባ ያስረዳል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ