1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢንጅንየር ይልቃል ጌትነት እና አዲስ የሚያቋቁሙት ፓርቲ

ሐሙስ፣ መጋቢት 13 2010

የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ መሪ ኢንጅንየር ይልቃል ጌትነት በቅርቡ አዲስ ንቅናቄ  እንደሚመሰርቱ አስታወቁ።  ኢንጅንየር ይልቃል አዲስ ፓርቲ ለማቋቋም የወሰኑት የተከፋፈለውን ፓርቲ ለማስማማት የተደረጉ የሽምግልና ጥረቶች ውጤት አልባ በመሆናቸው ነው።

https://p.dw.com/p/2um21
Karte Äthiopien englisch

«አዲሱ ፓርቲ መጋቢት 23፣ 2010 ዓም ይመሠረታል።»

በሚቀጥለው ሳምንት ይቋቋማል የሚባለው አዲሱ ፓርቲ ከአሁን ቀደም የተደረጉ ስህተቶች እንዳይደገሙ አስፈላጊውን ጥረት ሁሉ ማድረጉንም ኢንጅንየር ይልቃል ጌትነት  ገልጸዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ