ኢትዮጵያ፣ ዶክተር ብርኃኑና የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተያየት
ማክሰኞ፣ ኅዳር 6 2009ማስታወቂያ
በዚሁ ውይይት ላይ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ፣ ኦፌኮ ፕሬዝደንት ዶከተር መረራ ጉዲና እና ባለፈው ነሐሴ ወር በሪዮ፣ ብራዚል በተካሄደው የኦሊምፒክ ጨዋታ በወንዶች የማራቶን ውድድር የብር ሜዳሊያ ያገኘዉ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ተሳታፊዎች ነበሩ። ስለውይይቱ ዶክተር ብርኃኑ ለዶይቸ ቬለ ማብራሪያ፣ በቤልጅየም የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲም አስተያየት ሰጥተዋል።
ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ