ፖለቲካኢትዮጵያ 26 ዓመታት በኢህአዴግ አመራርTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካShewaye Legesse4 ሰኔ 2009እሑድ፣ ሰኔ 4 2009የደርግን ሥርዓት የተካዉ ህወሀት መራሹ ኢሕአዴግ ሥልጣን የያዘበት 26ኛ ዓመት ባለፈዉ ግንቦት ሃያ ተከብሯል። ኤሕአዴግ ሥልጣን እንደያዘ የሕዝቡን የፖለቲካና ማኅበራዊ ችግሮች ለማስወገድ መቁረጡን ገልጾ ነበር።https://p.dw.com/p/2eQzHማስታወቂያ