አፍሪቃውያን ሴቶች እና የተፈጥሮ ሳይንስ ተሳትፏቸው23 ነሐሴ 2008ሰኞ፣ ነሐሴ 23 2008የተመ የትምህርት ፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት፣ በምህፃሩ «ዩኔስኮ» በአፍሪቃ ያሉ ሴቶች ተማሪዎች በተለይ በተፈጥሮ ሳይንሱ ዘርፍ ያላቸውን ተሳትፎ ለማሳደግ ስለሚቻልበት ጉዳይ የሚመክር አንድ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ ጀመረ።https://p.dw.com/p/1JrpDምስል DW/G.T. Haile-Giorgisማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ሴቶቹ ወደነዚሁ ዘርፎች እንዳይገቡ ማነቆ የሆኑ አሰራሮች እና ልማዶች ሊወገዱ እንደሚገባ የአውደ ጥናቱ ተሳታፊዎች አሳስበዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ አዜብ ታደሰ