1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አወዛጋቢው የዙማ ሥልጣን 

ዓርብ፣ ኅዳር 23 2009

የደቡብ አፍሪቃ ገዢ ፓርቲ የአፍሪቃ ብሔራዊ ምክር ቤት በእንግሊዘኛው ምህፃር «ANC» ሰሞኑን ባደረገዉ ግምገማ በተለያዩ ችግሮች የተተበተቡት ፕሬዚዳንት ጄኮብ ዙማ ከሥልጣናቸዉ ይዉረዱ የሚለዉን ሀሳብ አለመቀበሉን ገለፀ ።

https://p.dw.com/p/2TezF
Südafrika Proteste vor ANC Zentrale in Johannesburg
ምስል Reuters/S. Sibeko

 

ዴሞክራቲክ አልያንስ ወይም « ዴሞክራሲያዊ ህብረት » በእንግሊዘኛው ምህጻር «DA» የተባለው የደቡብ አፍሪቃ መንግሥት ዋነኛ ተቃዋሚ ፓርቲ በበኩሉ ፕሪዚዳንት ዙማን ለማዳን ሲባል ሃገሪቱ እየተጎዳች ነዉ ሲል አቤቱታዉን አሰምቷል። ምሑራን፤ የተለያዩ የሲቪክ ማኅበራት፤ የሃይማኖት አባቶች፤ የፓርቲዉ መሥራቾችና ለበርካታ ዓመታት በነጻነት ትግል የተሳተፉ በተለያዩ የስራ መስኮች በኃላፊነት የሠሩና የተሰናበቱ 106 ነባር ታጋዮች ተሰባስበዉ  በሃገሪቱ ያሉ ችግሮች  መንስዔ  ናቸዉ ላሏቸዉ ለፕሬዚዳንት ጄኮብ ዙማ  አቤቱታቸዉን በማቅረብ ከሥልጣን እንዲወርዱ ግፊት ሲያደርጉ ቆይተዋል።  ዝርዝሩን የጆሀንስበርጉ ዘጋቢያችን መላኩ አየለ ልኮልናል።

 
መላኩ አየለ 


አዜብ ታደሰ 
ኂሩት መለሰ     
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ