1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አነጋጋሪዉ የኦሮሚያ ልዩ ጥቅምና አዲስ አበባ

Azeb Tadesse Hahnእሑድ፣ ግንቦት 6 2009

ሰሞኑን በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የኦሮሚያን «ልዩ ጥቅም የሚያስጠብቅ» የተባለ ረቅቅ አዋጅ «ሾልኮ» ወጣ ተብሎ አወዛጋቢ ሰነድ ከተሰራጨ ወዲህ ወጣ ወዲህ በርካቶችን ማነጋገሩ እንደቀጠለ ነዉ። መንግሥት ወጣ የተባለዉን ረቂቅ ሰነድ «የማያዉቀዉ» እንደሆን ገልፆአል።

https://p.dw.com/p/2cwIm