ኪነ ጥበብአርቲስት ዘለቀ ገሠሠTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኪነ ጥበብAzeb Tadesse Hahn19 የካቲት 2009እሑድ፣ የካቲት 19 2009ሙዚቃን የጀመረዉ ገና ስምንተኛ ክፍል ሳለ ነዉ። የሙዚቃ ፍቅሩን ለማሳደግ ከተወለደበት ከኢሊባቦር ጎር ተነስቶ ወደ መሃል አዲስ አበባ መጥቶ ከባልንጀሮቹ ጋር «ዳሎል ባንድ»ን አቋቁሞ በመስራት ላይ ሳለ አብዮቱ ፈነዳ። ያኔ ታድያ የሙዚቃ ባንዱ ከአብዮት ሌላ የምዕራብ ቀመስ አይነት ሙዚቃን መስራት ተከለከለ።https://p.dw.com/p/2YH35ማስታወቂያ