«አተት» እና የመከላከያው ዘዴ12 ነሐሴ 2008ሐሙስ፣ ነሐሴ 12 2008አጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት፣ በምህፃሩ «አ ተ ት» ባንዳንድ የሀገሪቱ ክልሎች እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ ሲትረስ የተባለው የግል ኩባንያ ሁለት ሚልዮን አኳ ታብስ የተባለ የውኃ ማከሚያ ማከፋፈሉን አስታወቀ።https://p.dw.com/p/1Jl7nምስል DW/Y. G. Egziabhareማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የኩባንያው አመራር፣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ጤና ጥበቃ ሚንስቴር እና የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ተወካዮች ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ሕዝቡ ውኃን በማከም ራሱን እንዲንከባከብ አሳስበዋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ