1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቆሻሻ ክምር በአዲስ አበባ

ረቡዕ፣ ኅዳር 13 2010

በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች የተከማቸዉ ቆሻሻ ክምር ለጤናችን አስጊ እየሆነብን ነዉ ሲሉ የከተማዋ ነዋሪዎች አማረሩ። ነዋሪዎቹ ቤት ለቤት ቆሻሻ የሚለቅሙ በማኅበራት የተደራጁ ወጣቶች በጊዜ ቆሻሻ ባለማንሳታቸዉም በየቤቱ የቆሻሻዎች ክምር እየታየ ነዉ ብለዋል።

https://p.dw.com/p/2o4qd
Äthiopien, Addis Abeba, Müllbeseitigungsprobleme
ምስል DW/Yohannes Gebreegziabher

በየቦታዉ የቆሻሻ ክምር ይታያል፤

 ወጣቶቹ በበኩላቸዉ የአዲስ አበባ ጽዳት እና ዉበት በ24 ሰዓታት ማንሳት ሲገባዉ እስከ አንድ ወር ባለማንሳቱ የተፈጠረ ችግር ነዉ ይላሉ። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ