1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሌጎስ ጎስቋላ ሰፈር ነዋሪዎች ድል እና ትኩረት በአፍሪቃ

Aryam Tekleቅዳሜ፣ ሰኔ 17 2009

በትኩረት በአፍሪቃ የደቡብ አፍሪቃ ህገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤት በፕሬዝዳንት ጄኮብ ዙማ ላይ በሚስጥር የመታመኛ ድምጽ መስጠት ይቻላል በሚል ስላሳለፈው ብይን እና በናይጀሪያ የሌጎስ ከተማ ቤታቸውን በከተማይቱ አስተዳደር ርምጃ ያጡ እና ክስ የመሰረቱ የአንድ ጎስቋላ ሰፈር ነዋሪዎች በፍርድ ቤታ ያገኙት ድልን የሚመለከቱ ዘገቦች ተካተውበታል።

https://p.dw.com/p/2fKW3