1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ትኩረት በአፍሪቃ

ቅዳሜ፣ ኅዳር 9 2010

ትኩረት በአፍሪቃ የዚምባብዌ ቀጣዩ ርዕሰ ብሔር ሊሆኑ ይችላሉ ስለሚባሉት የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ማንነት ይመለከታል። የጋዜጦች አምድም በዚምባብዌ መፈንቅለ መንግሥትና በሊቢያ በሚገኙ ስደተኞች ጉዳይ ላይ ሰሞኑን በስዊትዘርላንድ በተካሄደ ስብሰባ ላይ ያተኩራል።

https://p.dw.com/p/2nr89