ፖለቲካታንዛንያ እና ከጀርመን ካሳ የመጠየቅ እቅዷTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካ3 የካቲት 2009ዓርብ፣ የካቲት 3 2009ታንዛንያ የቀድሞዋ ቅኝ ገዢ ጀርመን በዚያን ጊዜ ለፈፀመችው በደል በይፋ ይቅርታ እንድትጠይቅ እና ካሳ እንድትከፍል ትፈልጋለች። ጀርመን እጎአ ከ1905 እስከ 1907 ዓም በቀድሞዋ የጀርመን ምሥራቅ አፍሪቃ ፣ በዛሬዋ ታንዛንያ የተካሄደውን የማጂ ማጂ ዓመፅ በኃይል መደምሰሷ የሚታወስ ነው። https://p.dw.com/p/2XMndማስታወቂያ