1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ» ፕሮጀክት

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 25 2008

ኢትዮጵያ በዐባይ ወንዝ ላይ የምታስገነባዉ «ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ» ግንባታ ሒደት በተለያየ መገናኛ አውታሮች የተለያየ መጠን ሲሰጠው ይሰማል።

https://p.dw.com/p/1HXoc
Nil Dammbau in Äthiopien Archiv 28.05.2013
ምስል William Lloyd-George/AFP/Getty Images

[No title]

ግድቡ በአጠቃላይ በአሁኑ ወቅት የሚገኝበትን የግንባታ ደረጃ እና ከግብፅ ጋር ስለሚደረገው ተደጋጋሚ ውይይት ኢንጂነር ጌዲዮን አሥፋው ማብራሪያ ሰጥተዋል። ኢንጂነር ጌዲዮን አሥፋው በዐባይ ተፋሰስ ሃገራት የተቋቋመው በእንግሊዝኛው ናይል ቤዝን ኢንሽየቲቭ የተሰኘው ተቋም ውስጥ ለረዥም ዓመታት በኃላፊነት አገልግለዋል። ተቋሙ ኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳንን ጨምሮ 11 ሃገራትን ያካትታል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ኢንጂነሩን በማነጋገር የሚከተለውን ጥንቅር ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ