የአብሮነት ዝግጅት
ቅዳሜ፣ ሐምሌ 22 2009ማስታወቂያ
በጸረ-ሽብር አንቀጽ ተከሰው የነበሩት የመኢአድ እና የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እንደሚሉት በእስር ላይ ሳሉ "ድብደባ" ተፈጽሞባቸዋል። የሁለቱ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ሸንጎ የተባለ ድርጅት ባቀረበላቸው ግብዣ መሰረት ወደ ዩናይትድ ስቴትስ እና ካናዳ ለማምራት ዝግጅት ላይ ናቸው። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተጨማሪ ዘገባ አለው።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
እሸቴ በቀለ
ልደት አበበ