ብሪታንያና የኤርትራ ስደተኞች18 መስከረም 2008ማክሰኞ፣ መስከረም 18 2008ወደ አውሮጳ የሚመጣው ስደተኛ ቁጥር እየበዛ ከሄደ እና በአህጉሩ ትልቅ ቀውስ ካስከተለ በኋላ የብሪታንያ መንግሥት ባለፈው ሳምንት 20,000 የሶርያ ስደተኞችን ለመቀበል ወስኖዋል።https://p.dw.com/p/1GfTsምስል Reuters/P. Rossignolማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ይሁንና፣ ከአፍሪቃ፣ በተለይም ከኤርትራ የሚመጡትን ስደተኞች እንደማትቀበል ነው ብሪታንያ ያስታወቀችው። የለንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነህ እንደዘገበው፣ የብሪታንያ መንግሥት እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው ቀደም ባለ ጊዜ የዴንማርክ መንግሥት የኤርትራ ስደተኞችን በተመለከተ ያወጣውን አንድ ዘገባ መሰረት በማድረግ ነው። ድልነሳ ጌታነህ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ