1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአዲስ አበባ ላፍቶ ወረዳ፤

ሐሙስ፣ ሐምሌ 7 2008

አዲስ አበባ ዉስጥ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በርካታ ነዋሪዎች መኖሪያ ቤቶቻቸዉ ያለአግባብ እንዲፈርሱ ተደርገዋል ሲሉ አቤቱታ እያሰሙ ነዉ። ቤቶቹ በሚፈርሱበት ወቅትም ከፖሊስ ኃይል ጋር በተደረገ ግጭት የሰዉ ሕይወት መጥፋቱም ተነግሯል።

https://p.dw.com/p/1JP15
Pressekonferenz Addis Abeba Äthiopien
ምስል DW/G.Tedla

[No title]

በደል ተፈፅሞብናል የሚሉት ቤታቸዉ የፈረሰዉ ወገኖች ወደመኢአድ ጽህፈት ቤት በመሄድም ችግሮቻቸዉን ለጋዜጠኞች መዘርዘራቸዉን የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ