1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርት

ቤተሰብ የስራ ማዕከል

Shewaye Legesseእሑድ፣ ሰኔ 11 2009

ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ከህፃናት አንስቶ እስከ ጎልማሳ ያሉ ኢትዮጵያውያን ተሰባስበው ስዕል የሚስሉበት «ቤተሰብ» የተሰኘ ማዕከል ይገኛል። በተለይ አርብ እና ቅዳሜ ቦታው በጀማሪ እና ችሎታው ባላቸው ሰዓሊያን ይጨናነቃል። ሁለት ኢትዮጵያውያን ሰዓሊያን ናቸው እንደ ቀልድ የጀመሩት። ስለዚሁ ማዕከል ሸዋዬ ለገሰ ከመስራቾቹ አንዱ የሆኑትን አለሜ ታደሰን በዛሬው የመዝናኛ ዝግጅት አነጋግራለች።

https://p.dw.com/p/2etZm