ቤል ፖቲንገር በደ/አፍሪቃ ባካሄደው አወዛጋቢ ዘመቻ መቀጣቱ
ሐሙስ፣ ጳጉሜን 2 2009ማስታወቂያ
ለንደን የሚገኘው የጠቅላላ ብሪታንያ የህዝብ ግንኙነት መስሪያ ቤቶች ድርጅት፣ በምህፃሩ ፒአርሲኤ ባለቤትነቱ የህንዳዊው ደቡብ አፍሪቃዊ ባለሀብት ጉብታ ቤተሰብ ለሆነው የኦክቤይ ካፒታል ኩባንያ የሚሰራው የቤል ፖቲንገር መስሪያ ቤት ከሀገሪቱ ኢንዱስትሪ አካላት ቡድን ተባሮ ለአምስት ዓመት ስራ እንዳይሰራ አግዷል።
መላኩ አየለ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ