በጌዲዮ ጉጂ ዞን ግጭት ተቀሰቀሰ መባሉ
እሑድ፣ ሚያዝያ 7 2010ማስታወቂያ
በጌዲዮ ጉጂ ዞን ዳግም ግጭት መቀስቀሱ ተገለጠ። በግችቱ የተነሳ ከአካባቢያቸው የተፈናቀሉት ነዋሪዎች በቀበሌ ገበሬ ማኅበራት፣ በትምህርት ቤት በአብያተ-ቤተክርስቲያን እና በግለሰቦች ትብብር በድንኳኖች ውስጥ እንደሚገኙ የፖለቲካ ተቃዋሚው ሠማያዊ ፓርቲ የዞኑ አስተባባሪ ተናግረዋል። የአካባቢው የፖሊስ አዛዥ ግጭት መፈጠሩን በስልክ አረጋግጠዋል። እንዲሁም በማነጋገር የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ሙሉ ዘገባው ከታች የድምፅ ማእቀፉ ውስጥ ይገኛል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ