1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በጅቡቲ ወደብ የርዳታ እህል የገጠመው የማጓጓዝ እክል

ሰኞ፣ መጋቢት 26 2008

በኢትዮጵያ የድርቅ ተጎጂዎችን ለመርዳት የተገዛውን እህል ከተጨናነቀው የጅቡቲ ወደብ ወደ መሀል ሀገር የማጓጓዙ ስራ እክል ገጥሞታል። ይህንን ችግር ለማቃለል የኢትዮጵያ መንግሥት በሌሎች ወደቦች መጠቀም እንደሚጀምር ተገልጾዋል።

https://p.dw.com/p/1IPGq
Dschibuti Containerhafen und Rotes Meer
ምስል Getty Images/AFP/S. Maina

[No title]

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አዜብ ታደሰ