በድርቅ ለተጎዱት የኢትዮጵያዉያን ርዳታ16 ሰኔ 2008ሐሙስ፣ ሰኔ 16 2008በዩናይትድ ስቴትስ ኮሎራዶ ግዛት የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ኢትዮጵያ ዉስጥ በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ ዜጎች የሚዉል የ41 ሺህ ዶላር ድጋፍ ሰጡ።https://p.dw.com/p/1JC3nምስል Reuters/T. Negeriማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ኢትዮጵያዉያኑ የገንዘብ ርዳታቸዉን በተባበሩት መንግሥታት የዓለም የምግብ መርሃግብር በእንግሊዝኛ ምህጻሩ WFP አማካኝነት ለእርዳታ ፈላጊዎቹ እንዲደርስ ማድረጋቸዉም ተገልጿል። በቀጣይም ተጨማሪ የእርዳታ ማሰባሰቢያ መርሃግብር መንደፋቸዉንም የዋሽንተን ዘጋቢያችን ናትናኤል ወልዴ በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል። ናትናኤል ወልዴ ሸዋዬ ለገሠ አዜብ ታደሰ