በድሬዳዋ የምግብ ዋስትና
ረቡዕ፣ ሐምሌ 19 2009ማስታወቂያ
በድሬዳዋ ከተማ ለምግብ እጥረት የተጋለጡ 45 ሺህ አባ ወራዎች የተካተቱበት የምግብ ዋስትና እና የሥራ ፈጠራ ፕሮጀክት ህይወታቸውን መቀየሩን ተጠቃሚዎቹ አስታወቁ። ለሦስት ዓመታት በሚዘልቀው በዚህ ፕሮጀክት የታቀፉ በድህነት የሚማቅቁ የከተማዋ ነዋሪዎች በከተማ ጽዳት እና በእርከን ሥራ ተሰማርተው ገንዘብ እንደሚያገኙ አቅም የሌላቸው ደግሞ በየወሩ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚደረግላቸው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከድሬዳዋ ዘግቧል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሀመድ