ትምህርትበከፍተኛ ትምህርት ጥራት ላይ የሚመክረው ውይይት9 ጥቅምት 2010ሐሙስ፣ ጥቅምት 9 2010የኢትዮጵያ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መምህራን እና ባለሙያዎች አዲስ አበባ ላይ በጥራት ጉዳይ ላይ እየመከሩ ነው።https://p.dw.com/p/2mBtvምስል DW/G.Tedla ማስታወቂያበትምህርት ጥራት ላይ የሚመክረው ውይይትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioየኢትዮጵያ መንግሥት ከጀርመን የልማት ትብብር ድርጅት (GIZ) ጋር በመተባበር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የጥራት ማሻሻያ ጥምረት መስርቷል። ጥምረቱ የትምህርቱ ዘርፍ ያሉበትን ችግሮች በመለየት መፍትሔ የማፈላለግ ኃላፊነት ተጥሎበታል። የከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን አቅም የማሳደግ ውጥንም አለው። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ እሸቴ በቀለ ኂሩት መለሰ