1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢትዮጵያ የፖለቲካ መቻቻል እንዴት?

Azeb Tadesse Hahnእሑድ፣ የካቲት 26 2009

የኢትዮጵያ ገዥ ፓርቲ ኢህአዴግ እና ሃገር ዉስጥ የሚንቀሳቀሱ 21 ፓርቲዎች አዲስ ድርድር ጀምረዋል። ድርድሩ የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ ቀዉስ በሰላም ለመፍታት ጥሩ አማራጭ እንደሆነ ብዙ የፖለቲካ ታዛቢዎች ይናገራሉ። ዉጤቱ አግባቢ መሆኑን ግን ብዙዎች በጥርጣሪ ነዉ የሚያዩት።

https://p.dw.com/p/2Yf5R