በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተደነገገ
ዓርብ፣ የካቲት 9 2010ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በመላ ኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መደንገጉን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዛሬ ማምሻውን አስታወቀ። በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዘገባ መሠረት ሕገ መንግሥቱን እና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን ለመጠበቅ በሚል የተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከዛሬ ጀምሮ እንደሚፀና ተገልጿል።
ኂሩት መለሰ
ማንተጋፍቶ ስለሺ