1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት

ዓርብ፣ መጋቢት 28 2010

የኢንተርኔት ተጠቃሚዎቹ በዋትስ አፕ እና በፊስቡክ በድምጽ እና በጽሔፍ ባስተላለፉት መልዕክት የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎቱ ዛሬ መቀጠሉን አረጋግጠውልናል።

https://p.dw.com/p/2vdH1
Äthiopien Addis Abeba Universität Kommunikation Internetsperre
ምስል DW/J. Jeffrey

የሞባይል ኢንተርኔት በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ለወራት ተቋርጦ የቆየው የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ዛሬ ከሰዓት በኋላ መጀመሩን በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚገኙ ተጠቃሚዎች ለዶቼቬለ ተናግረዋል። ተጠቃሚዎቹ በድምጽ እና በጽሔፍ በዋትስ አፕ እና በፊስቡክ ባስተላለፉት መልዕክት አገልግሎቱ መቀጠሉን ግን  አረጋግጠውልናል። በአንዳንድ አካባቢዎች ደግሞ ኢንትርኔት አልፎ አልፎ እንደሚቆራረጥ እና ፍጥነትም እንደሌለው የተናገሩም አሉ። በአካባቢያችን የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ገና አልተጀመረም ያሉንም አሉ። 

ኂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ