አነጋጋሪው የጤና አገልግሎት ሽፋን
ረቡዕ፣ መስከረም 10 2010ማስታወቂያ
በሚቀጥሉት 20 አመታት በአፍሪቃ እና በምዕራባውያን አገራት መካከል ያለው የጤና አገልግሎት ልዩነት ይጠባል ተባለ። አንድ የመስኩ ባለሙያ ግን ይኸ ተስፋ ነው ሲሉ ይተቻሉ። እንደ ባለሙያው ገለፃ በተለይ በኢትዮጵያ፤በኬንያ እና ታንዛኒያ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ ማምጣት የማይታሰብ ነው።ዋሽግተን ዲሲዉ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ዝርዝር ዘገባ አለው።
መክብብ ሸዋ
እሸቴ በቀለ
ነጋሽ መሐመድ