1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአካባቢ ፖለቲካዊ ጉዳይ የኢጋድ ስብሰባ 

ሐሙስ፣ መስከረም 19 2009

ለምሥራቅ አፍሪቃ በየነ መንግሥታት ለ«ኢጋድ» አባል አገሮች ለእድገታቸዉ እንደ አማራጭ የፊደራሊዝም አወቃቀር ይበጃል በሚል ከሰሞኑ ጥናቶች ቀርበዋል። ጥናቱ የቀረበዉ በአፍሪቃ ቀንድ የማኅበራዊ ፖሊሲ ጥናት ተቋም መሆኑ ተመልክቶአል።

https://p.dw.com/p/2QjmV
Fahnen der IGAD-Mitgliedsländer
ምስል Yohannes G/Eziabhare

Ber.A.A (IGAD-Treffen zu Regionalpolitik) - MP3-Stereo

 

ይህ ጥናት እንደ ጀርመን እና ካናዳ ካሉ ሃገራት ተሞክሮ ወስዶ ብዝሃነትን መሠረት ያደረገ ትክክለኛ ፌደራላዊ ሥርዓትን ተግባራዊ ማድረግ ከተቻለ፤ ፌደራሊዝም በምሥራቅ አፍሪቃ በሚገኙት ሃገራት ዉስጥ ችግር ሊያመጣ እንደማይችል መገለጹልን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።  


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ  
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ