በአስቸኳይ ጊዜ ደንብ ሥር የምትገኘዉ ብራስልስ13 ኅዳር 2008ሰኞ፣ ኅዳር 13 2008በቤልጅየም መዲና ብራስልስ የሽብር ስጋት ማስጠንቀቂያው ዛሬም እንደቀጠለ ነው። እንደ መገናኛ ብዙኃን ዘገባ፣ በሀገሪቱ ከፍተኛዉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታዉጆአል።https://p.dw.com/p/1HAtbምስል Getty Images/AFP/E. Dunandማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የከርሰ ምድር ባቡሮች አይሰሩም ትምህርት ቤቶች ትላልቅ የሸቀጥ ሱቆች፣ እንዲሁም፣ ዩኒቨርስቲዎች በሮቻቸዉን ዘግተዋል፣ በነዚህ ተቋማት ሥራ የለም ። ሁኔታዉ እንዴት ነዉ? ብራስልስ የሚገኘዉን ወኪላችንን ገበያዉ ንጉሴን አነጋግረን ነበር ። ገበያዉ ንጉሴ አዜብ ታደሰ