1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በተቃውሞ የተገደሉ ዜጎችን ያሰበው መርኃ-ግብር

ቅዳሜ፣ ጥር 26 2010

በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በተቀሰቀሱ ተቃውሞች የተገደሉ ሰዎችን ለማሰብ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት ተካሒዷል። መርኃ ግብሩን ያዘጋጁት ሰመያዊ ፓርቲ እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ናቸው።

https://p.dw.com/p/2s5Rx
Äthiopien Addis Abeba Mahnwache nach Protest
ምስል DW/G. Tedla

ያዘጋጁት ሰመያዊ ፓርቲ ና መኢአድ ናቸው

በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በተቀሰቀሱ ተቃውሞች የተገደሉ ሰዎችን ለማሰብ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት ተካሒዷል። መርኃ ግብሩን ያዘጋጁት ሰመያዊ ፓርቲ እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ናቸው። የሰመያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበበ አካሉ በባሕላዊ እና በኃይማኖታዊ በዓላት ላይ የሚፈጸሙ ግድያዎች አሳሳቢ መሆናቸውን ገልጸዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ 

እሸቴ በቀለ