በሳዉዲ የቀነ ገደቡ መጠናቀቅና ኢትዮጵያዉያን
ሰኞ፣ ሰኔ 19 2009ማስታወቂያ
በርካታ ኢትዮጵያዉያን ወደሀገር የመመለሱ ፍላጎት እንደሌላቸዉ ቢነገርም የተሰጠዉን የጊዜ ገደብ ተጠቅመዉ ወደሀገራቸዉ ለመመለስ የወሰኑት ብዙዎች አስፈላጊዉን ሁሉ ቢያሟሉም እስካሁን መዉጣት እንዳልቻሉ ይነገራል። ቀነገደቡ ካለቀ በኋላ በአሁኑ ሰዓት ሁኔታዉ ሳዉዲ ዉስጥ ምን ይመስላል? ከሪያድ ዘጋቢያችን ስለሺ ሽብሩን ስቱዲዮ ከመግባታችን አስቀድመን በስልክ አነጋግረነዉ ነበር።
ስለሺ ሽብሩ
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ