በሚኒሶታ የሚኖሩ የኦሮሞ እና የሶማሌ ማኅበረሰብ አባላት የኢትዮጵያ መንግሥትን ነቀፉ
ሰኞ፣ መስከረም 15 2010ማስታወቂያ
በውይይቱ ላይ የማኅበረሰብ ፤ የኃይማኖት መሪዎች፤የግዛቲቱ ተወካዮች እና የሚኒያፖሊስ ከተማ ምክር ቤት አባል ተሳትፈዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች "የኢትዮጵያ መንግሥት ሁለቱን ሕዝቦች የማጋጨት ደባ" ፈጽሟል ሲሉ ኮንነዋል።
መክብብ ሸዋ
እሸቴ በቀለ
አርያም ተክሌ