1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቆይታ ከድምፃዊ ደመረ ለገሠ ጋር

Tsehay Chanie Filatieእሑድ፣ መስከረም 7 2010

ትዉልዱና እድገቱ በኦሮሚያ ክልል ባሌ፣ አጋርፋ ከተማ ነዉ። ሙዚቃን የጀመረዉ በአካባቢዉ በሚገኝ የኪነት ቡድን ቢሆንም ከ1979 ዓ/ም ጀምሮ ግን በአጋርፋ ማረሚያ ቤት ኦኬስትራ ዉስጥ በድምፃዊነት ለበርካታ አመታት አገልግሏል። በተለይ በአማርኛና በኦሮምኛ በሚያቀነቅናቸዉ በዓዉደ አመትና የሰርግ ዘፈኖቹ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን አትርፏል።

https://p.dw.com/p/2k8Zi