1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቃለ-ምልልስ ከበቀለ ገርባ ጋር

ረቡዕ፣ የካቲት 7 2010

በዛሬዉ ዕለት ትናንት ከእስር ለተፉት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ በናዝሬት ከተማ ስታዲየም ሕዝቡ ደማቅ አቀባበል ማድረጉ ተሰምቷል።

https://p.dw.com/p/2si05
Äthiopien Politiker Bekele Gerba
ምስል Addis Standard Magazine

«በእስር ላይ የሚገኙት ገና ብዙ ናቸው»

የጤናቸዉ ሁኔታ እንደበፊቱ እንዳልሆነ የገለፁት አቶ በቀለ ለሀገራቸው የሚቆረቆሩ እና በጦር ሜዳም የሚሰለፉ በርካቶች እስርት ቤት መሆናቸውን እያሰቡ በመፈታታቸው ሙሉ ደስታ እንዳልተሰማቸው ነው የተናገሩት። ሸዋዬ ለገሠ አቶ በቀለን አነጋግራቸዋለች።

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ