1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስፖርት ህዳር 20፣ 2008 ዓ,ም

ሰኞ፣ ኅዳር 20 2008

ከሰላሳ ሺህ በላይ ሰዎች በተካፈሉበት በህንድ ዋና ከተማ ኒው ደልሂ በተደረገው ዓመታዊ የግማሽ ማራቶን አትሌቲከስ ውድድር አስቸጋሪውን የከተማዋን የአየር ሁኔታ ተቋቁመው ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አንደኛ እና ሁለተኛ በመውጣት አሸናፊ ሆነዋል።

https://p.dw.com/p/1HEdt
China Beijing 2015 IAAF Weltmeisterschaft Genzebe Dibaba
ምስል picture-alliance/dpa/S. Suki

ስፖርት ህዳር 20፣ 2008 ዓ,ም

ብርሀኑ ለገሰ ርቀቱን 59 ደቂቃ ከ 20 ሰከንድ በመግበት ሲያሸንፍ ሌላው ኢትዮጵያዊ ሞስነት ገረመው ኤርትራዌውን ዘረሰናይ ታደሰን አስከትሎ ሁለተኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቆዋል።

ቶች በተደረገ መሳሳይ ውድድር ኬንያውያሙ ሲንቲያ ሊሞ እና ሂላ ኬፕሮፕ አንደኛ እና ሁለተኛ ሲሆኑ ኢትዮጵያዊቷ ገነት ያለው ሶስተኛ ሆናለች

Bildergalerie Africa Cup of Nations Äthiopien
ምስል Getty Images/AFP

የዓለም አቀፈ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሀሙስለት የመቱን ምርጥ አትሌቶች ስመ ፋ አውጥቶዋል በሴቶችየ መካከለኛ ርቀት ጭዋ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ የዘንድሮው የአለም ምርጥ አትሌት የሚለውን ክርብ ስታገኝ በወንዶች አሜካዊው አትሌት አተሽን ኢተን ተመርጦዋል።

38 ኛው የመካከለኛው እና የምስራቅ አፍሬካ ሴካፋ ውድድር የምድብ ጨዋታ ተጠናቆዋል። ወደ ቀጣዩ የሩብ ፍፃ ግጥሚያ ያለፉ ስምንት ቡድኖች ዛሬ እና ነገ ይጫወታሉ

ዛሬ ጋንዳ ከማላ ፣ ኢትዮጵ ከታንዛኒያነገ ደቡብ ሱዳን ከሱዳን፣ ርዋንዳ ኬንያ ጋር ጋጠማሉ።

ምድብ ሀ
ደረጃ ቡድን ተጫ አሸ ትሸ አቻ አገ ገባ ነጥ
1 ታንዛንያ 3 2 1 0 7 2 7
2 ርዋንዳ 3 2 0 1 5 2 6
3 ኢትዮጵያ 3 1 1 1 3 2 4
4 ሶማሊያ 3 0 0 3 0 9 0
ምድብ ለ
ደረጃ ቡድን ተጫ አሸ ተሸ አቻ አገ ገባ ነጥ
1 ዩጋንዳ 3 2 1 0 5 2 6
2 ኬንያ 3 1 1 1 4 4 4
3 ቡሩንዲ 3 1 1 1 2 2 4
4 ዛንዚባር 3 1 2 0 3 6 3
ምድብ ሐ
ደረጃ ቡድን ተጫ አሸ ተሸ አቻ አገ ገባ ነጥ
1 ደቡብሱዳን 3 2 0 1 4 0 7
2 ማላዊ 3 2 1 0 5 3 6
3 ሱዳን 3 1 1 1 5 2 4
4 ጅቡቲ 3 0 0 0 0 9 0
--

ሀና ደምሴ

አርያም ተክሌ