ፖለቲካስደት፣ አፍሪቃውያት ሃገራት እና የኢጣልያ ድጋፍ9 የካቲት 2009ሐሙስ፣ የካቲት 9 2009የኢጣልያ መንግሥት ብዙዎች ከአፍሪቃ ወደ አውሮጳ የሚሰደዱበትን ድርጊት ለማከላከል በጀመረው ጥረቱ ለሶስት የአፍሪቃ ሃገራት 200 ሚልዮን ዩሮ ድጋፍ አደረገ። ስደተኞችን በዚያው በአፍሪቃ ለማስቀረት የታስቦ የተደረገውን የገንዘብ ድጋፍ የሚያገኙት ስደተኞች በተለይ በመሸጋገሪያነት የሚጠቀሙባቸው ሊቢያ፣ ኒጀር እና ቱኒዝያ ናቸው።https://p.dw.com/p/2X31Wምስል picture-alliance/RopiማስታወቂያBer. Rome(Italien_Hilfe an 3 Afr. länder um illeg. Migration zu stoppen) - MP3-StereoTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioተኽልእዝጊ ገብረየሱስ አርያም ተክሌ