የዶክተር አቢይ መመረጥ
ረቡዕ፣ መጋቢት 19 2010ማስታወቂያ
የዶክተር አቢይ አህመድ መመረጥ በሀገሪቱ ለሚታዩት ችግሮች ዘላቂ መፍትሔ እንደማይሆን ዶይቸ ቬለ ያነጋገራቸው የተለያዩ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ፖለቲከኞች እና የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተናገሩ። ኢህአዴግ ፖሊሲዎቹን እና አሰራሩን እስካላስተካከለ፣ እንዲሁም፣ የፖለቲካ ምህዳሩን እስካላሰፋ ድረስ አንዱን ሊቀመንበር በሌላው መተካት የሚያስገኘው ለውጥ እንደማይኖር ነው አስተያየት ሰጪዎቹ የገለጹት።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ