1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሱዳን እና አወዛጋቢው የሞት ቅጣት

Aryam Abrahaቅዳሜ፣ ግንቦት 30 2006

በሱዳን የሀገሪቱ ዜጋ የሆነችው የ27 ዓመቷ ሐኪም ማርያም ያህያ ኢብራሂም ይስሀግ በሀይማኖት ክህደት ተከሳ ከተያዘችበት ካለፈው ግንቦት ወር ወዲህ በወህኒ ትገኛለች።

https://p.dw.com/p/1CE3K